የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

እባክዎ
Per favore
አመሰግናለሁ
Grazie
ምንም አይደለም
Prego
ይማርዎ (ከማስነጠስ በኋላ)
Salute
መልካም ልደት
Buon compleanno
እንኳን ደስ አለዎት
Congratulazioni
መልካም ዕድል
Buona fortuna
ስምዎ ማን ይባላል?
Come ti chiami?
ስሜ ማሪያ ይባላል
Mi chiamo Maria
ይቅርታ፣ ስምዎን አልስማሁትም
Scusa, non ho sentito il tuo nome
ስላወኩዎት ደስ ብሎኛል
Piacere di conoscerti
ከየት ነው የመጡት?
Di dove sei?
ከኒውዮርክ ነው የመጣሁት
Sono di New York