የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

በምን ቀን?
What day?
በምን ወር?
What month?
መቼ?
When?
ቀጠሮዎ መቼ ነው?
When is your appointment?
በ7 ሰዓት ቀስቅሱኝ
Wake me up at 8
በኋላ
Afterward
ሁልጊዜ
Always
ይህን በተመለከተ ነገ ልንነጋገርበት እንችላለን?
Can we talk about it tomorrow?
በፊት
Before
ቀደም ብሎ
Early
በኋላ
Later
ብዙ ግዜ
Many times
በፍጹም
Never
አሁን
Now
አንድ ጊዜ
Once
አንዳንድ ጊዜ
Sometimes
በቅርቡ
Soon

ተጨማሪ እንግሊዝኛ ትምህርቶች