የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

አሳንሰሩ የት ነው?
Where is the elevator?
ስራ አስኪያጅ ማነጋገር እፈልጋለሁ
I need to speak with the manager
መታጠቢያው አይሰራም
The shower does not work
ክፍሉ ብርድልብሶች የሉትም
The room does not have any blankets
ሌላ ትራስ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?
Can you bring me another pillow?
ክፍላችን አልጸዳም
Our room has not been cleaned
ለዋና ፎጣ እንፈልጋለን
We need towels for the pool
የሞቀ ውሃ የለም
There is no hot water
ይሄን ክፍል አልወደድኩትም
I don't like this room
የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ክፍል እንፈልጋለን
We need an air-conditioned room
ቦታ አላስያዝኩም
I do not have a reservation