የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

ርካሽ ሆቴል ሊጠቁሙኝ ይችላሉ?
በአንድ አዳር ስንት ያስከፍላል?
ለሦስት ሳምንታት ቆያለሁ
በሳምንት ስንት ያስከፍላል?
ያልተያዘ ክፍል ይኖራችኋል?
የዋና ገንዳ አላችሁ?
የዋና ገንዳው የት ነው?
ክፍሉን ማየት እችላለሁ?
ረከስ ያለ አለ?
ምግብ ቤት አላችሁ?