የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

መጠጥ ልጋብዝዎት እችላለሁ?
የመመዝገቢያ ክፍያ አለው?
ቢራ፣ እባክዎ
አንድ ብርጭቆ ቀይ ወይን እፈልጋለሁ
ምን አይነት ቢራ ይሁን?
ነጭ ወይን
መጠጥ እፈልጋለሁ
መጨፈር ይፈልጋሉ?
አዎ፣ መጨፈር እፈልጋለሁ
መጨፈር አልፈልግም
ተጨንቂያለሁ
አባቴን ማግኘት አልቻልኩም
ቦታ ጠፋብኝ
እባካችሁ ጠብቁኝ
ፖሊስ እፈልጋለሁ