የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

ወደ ግብይት እየሄድኩ ነው
ዋናው የገበያ ማዕከል የት ነው?
ወደ ገበያ ማዕከሉ መሄድ እፈልጋለሁ
ሊረዱኝ ይችላሉ?
እየተመለከትኩ ነው
የተወሰኑ ሸሚዞችን ሊያሳዩኝ ይችላሉ?
የልብስ መለኪያ ክፍሉ የት ነው?
ለብሼ ማየት እችላለሁ?
ቀለሙ አልተስማማኝም
በሌላ ቀለም አለዎት?
ወድጄዋለሁ
አልወደድኩትም