የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

ትልቅ መጠን ነው የለበስኩት
መካከለኛ
ትንሽ
ተለቅ ያለ መጠን አለዎት?
ትንሽ መጠን ያለው አለዎት?
ይህ በጣም ጠባብ ነው
በደምብ ይሆነኛል
የዋና ልብስ ከየት ማግኘት እችላለሁ?
ልብሶች
የሴት ሸሚዝ
ቅሚስ
ቁምጣ
እገዛዋለሁ
ይሄን ሸሚዝ ወድጀዋለሁ