የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

ይህ እንዴት ነው የተዘጋጀው?
Comment est-ce préparé?
የተጋገረ
Cuit au four
የበሰለ
Grillé
የተቆላ
Rôti
የተቀቀለ
Frit
የበሰለ
Sauté
የተጠበሰ
Grillé
በእንፋሎት ተቀቀለ
Cuit à la vapeur
የተከተፈ
Haché
ይህ ያረረ ነው
C’est brûlé
ቁርስ
Petit déjeuner
ምሳ
Déjeuner
እራት
Dîner
ስናክ
Snack
ዳይት ላይ ነኝ
Je suis au régime
አትክልት ተመጋቢ ነኝ
Je suis végétarien
ስጋ አልመገብም
Je ne mange pas de viande
ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም
Je suis allergique aux noix

ተጨማሪ ፈረንሳይኛ ትምህርቶች