የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?
Is the beach sandy?
የነፍስ አድን ሰራተኛ አለ?
Is there a lifeguard?
ስንት ሰዓት ላይ?
During what hours?
ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?
Is it safe for children?
እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?
Is it safe to swim here?
እዚህ መዋኘት እንችላለን?
Can we swim here?
ውሃው ቀዝቃዛ ነው?
Is the water cold?
እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?
Can we dive here without danger?
ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?
Is there a dangerous undertow?
ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?
What time is high tide?
ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?
What time is low tide?
ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?
Is there a strong current?
እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?
How do I get to the island?
ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?
Is there a boat that can take us there?