የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

በውሃ ላይ መንሸራተት እፈልጋለሁ
I want to go water skiing
ፀሀይ መሞቅ እፈልጋለሁ
I want to sunbathe
ዓሳ ለማስገር መሄድ አልፈልግም
I don’t want to go fishing
ለዋና መሄድ አልፈልግም
I don’t want to go swimming
ወደ መናፈሻው መሄድ እፈልጋለሁ
I want to go to the park
ወደ ሃይቁ መሄድ እፈልጋለሁ
I want to go to the lake
ካምፕ ለማድረግ መሄድ አልፈልግም
I don’t want to go camping
በመርከብ ሽርሽር መሄድ አልፈልግም
I don’t want to go sailing
በጀልባ መሄድ እፈልጋለሁ
I want to go boating
መንሸራተት እፈልጋለሁ
I want to ski
መጓዝ እፈልጋለሁ
I want to travel