የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

ፎቶ መነሳት እወዳለሁ
I like to take pictures
ጊታር መጫወት እወዳለሁ
I like to play the guitar
ሹራብ መስራት አልወድም
I don’t like to knit
ቀለም መቀባት አልወድም
I don’t like to paint
ማንበብ እወዳለሁ
I like to read
የአውሮፕላን ቅርጽ መስራት አልወድም
I don’t like to make model airplanes
ሙዚቃ ማዳመጥ እወዳለሁ
I like to listen to music
ማህተም መሰብሰብ እወዳለሁ
I like to collect stamps
መዝፈን አልወድም
I don’t like to sing
ሰዕል መሳል እወዳለሁ
I like to draw