የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

ዳማ መጫወት እወዳለሁ
ካርታ መጫወት እፈልጋልሁ
ቼዝ መጫወት አልወድም
ወደ ምግብ ቤት መሄድ የለብኝም
ካይት ማብረር እወዳለሁ
ተራራ መውጣት አልወድም
ብስክሌት
የቪድዮ ጨዋታ መጫወት አልፈልግም
መጨፈር እወዳለሁ
ጨዋታ እወዳለሁ
ወደ ቤት መመለስ አለብኝ
መተኛት አለብኝ
ግጥም መጻፍ እወዳለሁ