የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

እዚህ ብዙ እንቁራሪቶች አሉ
There are many frogs here
እነዚህ ፍየሎች ናቸው?
Are those goats?
ዳክዬ
Duck
በቀቀኑ መናገር ይችላል?
Can the parrot talk?
ዔሊ
Turtle
ዝንጀሮ
Monkey
እባቡ መርዛማ ነው?
Is the snake poisonous?
ላም
Cow
እንሽላሊት
Lizard
አይጥ
Mouse
አዞ
Crocodile