የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

በቀን ሁለት ኪኒን ይውሰዱ
Take two pills a day
ነርስ ነዎት?
Are you the nurse?
ሃኪሙ ገብተዋል?
Is the doctor in?
ነርስ ነሽ (ለሴት)?
Are you the nurse (female)?
ከባድ ነው?
Is it serious?
ምን እንዳለብኝ አላውቅም
I don't know what I have
መነጽሬ ጠፍቶብኛል
I have lost my glasses
ወዲያውኑ መተካት ይችላሉ?
Can you replace them right away?
የሀኪም ማዘዣ ያስፈልገኛል?
Do I need a prescription?
መድሃኒት ቤት በቅርብ ይገኛል?
Is there a pharmacy nearby?
ለጉንፋኑ የሆነ ነገር እፈልጋለሁ
I need something for a cold
ስላገዙኝ አመሰግናለሁ
Thank you for your help
ስንት ነው የምከፍልዎ?
How much do I owe you?