የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

ስራ እየፈለኩ ነው
I am looking for a job
የትምህርት ማስረጃህን ማየት እችላለሁ?
May I see your resume?
የትምህርት ማስረጃዬ ይኸውና
Here is my resume
ላነጋግራቸው የምችላቸው ማጣቀሻዎች አዎት?
Are there references I can contact?
ይሄ የማጣቀሻዎቼ ዝርዝር ነው
Here is a list of my references
የስንት አመት ልምድ አለዎት?
How much experience do you have?
በዚህ ሙያ ለስንት አመት ሰርተዋል?
How long have you been working in this field?
2 ዓመት
3 years
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመራቂ ነኝ
I am a high school graduate
የኮሌጅ ተመራቂ ነኝ
I am a college graduate
የትርፍ ጊዜ ስራ እየፈለኩ ነው
I am looking for a part time job
የሙሉ ግዜ መስራት እፈልጋለሁ
I would like to work full time
የጤና መድህን አገልግሎት ትሰጣላችሁ?
Do you offer health insurance?
አዎ፣ ለስድስት ወራት እዚህ ከሰሩ በኋላ
Yes, after six months of working here