የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

የስራ ፈቃድ አለዎት?
Heeft u een werkvergunning?
የስራ ፈቃድ አለኝ
Ik heb een werkvergunning
የስራ ፈቃድ የለኝም
Ik heb geen werkvergunning
መቼ መጀመር ይችላሉ?
Wanneer kun je beginnen?
በሰዓት አስር ዶላር እከፍላለሁ
Ik betaal tien dollar per uur
በሳምንት እከፍላለሁ
Ik betaal je wekelijks
በወር
Per maand
ጠዋት 8:00 እዚህ ይድረሱ
Je moet om acht uur aanwezig zijn
4:29 ላይ ስራ ያበቃል
Werk eindigt om half vijf
ቅዳሜ እና እሁድ እረፍት ነው
Je hebt zaterdag en zondag vrij
የደንብ ልብስ ይለብሳሉ
Je zal een uniform dragen
በዚህ ሁኔታ ይሰራሉ
Zo doe je dat