የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

አንድ ጌዜ፣እባክዎትን
لحظة من فضلك
አንድ ግዜ
انتظر لحظة
እባክዎ፣ እዚህ ይቆዩ
انتظر هنا من فضلك
እዚህ ይቆዩ
انتظر هنا
እባክዎ፣ ይከተሉኝ
اتبعني من فضلك
ይከተሉኝ
اتبعني
እርሷ ታግዝዎታለች
سوف تساعدك
እባክዎ ከእኔ ጋር ይምጡ
تعال معي من فضلك
እባክዎ ይግቡ
ادخل من فضلك
ይግቡ
ادخل
ይቀመጡ
اجلس
እዚህ ይምጡ
تعال هنا
እባክዎ ያሳዩኝ
أرني من فضلك
ያሳዩኝ
أرني