የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

ወዴት እየሄዱ ነው?
أين تريد الذهاب؟
ለእረፍት እየሄድኩ ነው
أنا ذاهب في إجازة
ስንት ቦርሳዎች አሉዎት?
كم عدد الحقائب لديك؟
ለንግድ ጉዳይ ጉዞ እየሄድኩ ነው
أنا ذاهب في رحلة عمل
የትኛውን ማረፊያ ነው የፈለጉት?
ما المحطة التي تريد الذهاب إليها؟
መተላለፊያ ላይ ያለ ወንበር እመርጣለሁ
أريد مقعدًا بجوار الممر
መስኮት አጠገብ ያለ ወንበር እመርጣለሁ
أريد مقعدًا بجوار النافذة
አውሮፕላኑ ለምን ዘገየ?
لماذا تأخرت الطائرة؟
የወንበር ቅበቶዎን ይሰሩ
اربط حزام الأمان الخاص بك
ማረፊያ Aን እይፈለኩ ነው
أنا ابحث عن المحطة أ
ብርድ ልብስ ማግኘት እችላለሁ?
هل يمكنني الحصول على بطانية؟
ማረፊያ B ለዓለም አቀፍ በረራዎች ነው
المحطة ب للرحلات الجوية الدولية
ስንት ሰዓት ላይ ነው የምናርፈው?
ما الوقت الذي سنهبط فيه بالطائرة؟