የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

ሃብል እየፈለኩ ነው
أنا أبحث عن عقد
ቅናሽ የተድረገበት ይኖራል?
هل توجد أي تخفيضة
በጥሬ ገንዘብ እከፍላለሁ
سأدفع نقدًا؟
ሊይዙልኝ ይችላሉ?
هل يمكنك الاحتفاظ به لي؟
ክሬዲት ካርዶችን ትቀበላላችሁ?
هل تقبلون بطاقات الائتمان؟
ይህን መመንዘር እፈልጋለሁ
أرغب أن أبدل هذا
መመለስ እችላለሁ?
هل يمكنني إعادته؟
ክፍት
مفتوح
ዝግ
مغلق
ለምሳ ሰዓት ተዘግቷል
مغلق للغداء
ደረሰኝ
إيصال
ችግር ያለበት
معيب
የተሰበረ
مكسور
መውጫ
مخرج
መግቢያ
مدخل
የሽያጭ ሰራተኛ
بائع
መጋዘኑ ስንት ሰዓት ነው የሚዘጋው?
متى سيغلق المحل؟
የሽያጭ ሰራተኛ (ሴት)
بائعة