የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

ምርኩዝ አለዎት?
هل لديك عكازات؟
ወለምታ
التواء
አጥንትዎ ተሰብሯል
كُسرت لك عظمة
ለህመሙ መድሃኒት እፈልጋለሁ
أحتاج دواء للألم
ከፍተኛ ደም ግፊት የለብኝም
أنا لا أعاني من ارتفاع ضغط الدم
ነፍሰጡር ነኝ
أنا حامل
ሽፍታ አለብኝ
لدي طفح جلدي
ቁስሉ አመርቅዟል
تلوث الجرح
ይህን ሰንበር ይመልከቱ
انظر إلى هذه الكدمة
ኢንፍሉዌንዛ
إنفلونزا
ጉንፋን ይዞኛል
أعاني من البرد
ብርድ አለብኝ
أحس بقشعريرة
የቱ ጋር ነው የሚያምዎት?
أين تحس بالألم؟
ሁሉም ቦታ
في كل مكان
ይሄ ስሜት ከጀመረዎ ምን ያህል ግዜ ሆነዎት?
منذ متى وأنت تشعر بهذا الشكل؟
ለ3 ቀናት እንደዚህ ሲሰማኝ ነበር
أشعر بهذا منذ ثلاثة أيام
መድሃኒት እየወሰዱ ነው?
هل تتناول أي دواء؟
አዎ፣ ለልቤ
نعم، لقلبي