የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

ጓዝ ማስቀመጫ
Luggage compartment
ዝርግ ጠርጴዛ
Tray table
መተላለፊያ
Aisle
ረድፍ
Row
መቀመጫ
Seat
ትራስ
Pillow
ማዳመጫዎች
Headphones
የመኪና ቀበቶ
Seatbelt
ከፍታ
Altitude
የአደጋ ጊዜ መውጫ
Emergency exit
መንሳፈፊያ ትጥቅ
Life vest
ክንፍ
Wing
ጭራ
Tail