የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

እንኳን ደህና መጡ
ፓስፖርቴ ይኸውና
መግለጽ የሚፈልጉት ነገር አለ?
አዎ፣ መግለጽ የምፈልገው ነገር አለ
አይ፣ ምንም መግለጽ የምፈልገው ነገር የለም
ለስራ መጥቼ ነው
ለእረፍት መጥቼ ነው
ለአንድ ሳምንት እዚህ እቆያለሁ
የማርፈው ማሪዮት ሆቴል ነው
ሻንጣየን የት ማግኘት እችላለሁ?
ጉምሩክ የት ነው?
እባክዎ ቦርሳዬን በመያዝ ሊያግዙኝ ይችላሉ?
የሻንጣ መጠየቂያ ቲኬትዎን ማየት እችላለሁ?