የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

የአውቶቡስ ማቆሚያው የት ነው?
ቀጣዩ ማቆሚያ የት ነው?
የኔ መውረጃ እዚህ ነው?
ይቅርታ፣ እዚህ መውረድ እፈልጋለሁ
ሙዚየሙ የት ነው?
የህዝብ ስልክ
የስልክ ማውጫ አለ?
የእንግሊዘኛ መጽሄቶችን ትሸጣላችሁ?
ፊልሙ ስንት ሰዓት ይጀምራል?
አራት ትኬቶችን እፈልጋለሁ
ፊልሙ በእንግሊዘኛ ነው?
ፈንድሻ
መድሃኒት ቤት የት ማግኘት እችላለሁ?
መሀል ከተማ