የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

አንጥርኛ
Gioielliere
ጌጣገጥ
Gioielli
ሰዓት
Orologio
የልብስ ጌጥ
Spilla
ሃብል
Collana
የጆሮ ጌጥ
Orecchini
ቀለበት
Anello
አምባር
Braccialetto
ሰዓቱን ሊያሳዩኝ ይችላሉ?
Puoi mostrarmi l’orologio?
ይህ ስንት ያስከፍላል?
Quanto costa?
በጣም ውድ ነው
È troppo caro
ረከስ ያለ ነገር ይኖርዎታል?
Hai qualcosa di meno caro?
እባክዎ፣ በስጦታ እቃ ጠቅልሉልኝ?
Puoi fare una confezione regalo, per favore?
ስንት ነው የምከፍልዎ?
Quanto le devo?