የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

ሀኪም ጋር መሄድ አለብኝ
I need to see a doctor
ሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው?
Is the doctor in the office?
ጥሩ ስሜት አይሰማኝም
I don’t feel well
አሞኛል
I am sick
የሆድ ህመም አለብኝ
I have a stomach ache
እራስ ምታት አለብኝ
I have a head ache
መተኛት አለብኝ
I need to lay down
ይተኙ
Lay down
ጉሮሮዬ ተጎድቷል
My throat hurts
እያጥወለወለኝ ነው
I feel nauseous
አለርጂ አለብኝ
I have an allergy
ተቅማጥ አለብኝ
I have diarrhea
ራሴን አሞኛል
I am dizzy
ከባድ ራስምታት አለብኝ
I have a migraine