በቱርክኛ እንዴት ነው የምትለው? ስራ እየፈለኩ ነው; የትምህርት ማስረጃህን ማየት እችላለሁ?; የትምህርት ማስረጃዬ ይኸውና; ላነጋግራቸው የምችላቸው ማጣቀሻዎች አዎት?; ይሄ የማጣቀሻዎቼ ዝርዝር ነው; የስንት አመት ልምድ አለዎት?; በዚህ ሙያ ለስንት አመት ሰርተዋል?; 2 ዓመት; የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመራቂ ነኝ; የኮሌጅ ተመራቂ ነኝ; የትርፍ ጊዜ ስራ እየፈለኩ ነው; የሙሉ ግዜ መስራት እፈልጋለሁ;

የስራ ማመልከቻ :: የቱርክኛ መዝገበ-ቃላት

ራስዎን ቱርክኛ ያስተምሩ