የመዝገበ ቃላት ትምህርት ፍላሽ ካርዶች ተዛማች ጨዋታ ቲክ-ታክ-ቱ ጨዋታ የማስተዋል ጨዋታ የማዳመጥ ጨዋታ
Loading ....

መዝገበ ቃላት

የተያዘ ቦታ አለኝ
יש לי הזמנה
ክፍሉ ሁለት አልጋ አለው?
האם יש מיטה זוגית בחדר?
የሆቴል ክፍል
חדרי בית מלון
ለሁለት ሳምንት ነው እዚህ የምንቆየው
אנחנו כאן לשבועיים
ክፍሉ የራሱ ሽንት ቤት አለው?
האם יש לו חדר אמבטיה פרטי?
የውቅያኖስ እይታ እንዲኖረው እንፈልጋለን
אנחנו רוצים שנהיה לנו נוף לים
3 ቁልፎች እንፈልጋለን
אנחנו צריכים 3 מפתחות
2 አልጋ አለው?
האם יש לו 2 מיטות?
መኝታ ክፍል ውስጥ አገልግሎት ትሰጣላችሁ?
האם יש לך שירות חדרים?
ምግብን ጨምሮ ነው?
האם ארוחות נכללות?
እንግዳ ነኝ
אני אורח