በስሎቬንያንኛ እንዴት ነው የምትለው? አየር ማረፊያ; በረራ; ቲኬት; የበረራ ቁጥር; የማሳፈሪያ በር; የማሳፈሪያ ይለፍ; መተላለፊያ ላይ ያለ ወንበር እመርጣለሁ; መስኮት አጠገብ ያለ ወንበር እመርጣለሁ; አውሮፕላኑ ለምን ዘገየ?; መድረሻ; መነሻ; የአየር ማረፊያ ቦታ ህንጻ; ማረፊያ Aን እይፈለኩ ነው; ማረፊያ B ለዓለም አቀፍ በረራዎች ነው; የትኛውን ማረፊያ ነው የፈለጉት?; የብረት መፈተሻ; ኤክስሬይ ማሽን; ከቀረጥ ነጻ; አሳንሰር; ተንቀሳቃሽ መተላለፊያ;

አየር-ማረፊያ እና በረራ :: የስሎቬንያንኛ መዝገበ-ቃላት

ራስዎን ስሎቬንያንኛ ያስተምሩ